Home » Music & Audio » ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 22-24
ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 22-24 Apk

ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 22-24 1.1 APKs

What's New?

አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912767238 ያናግሩን ።

ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 22-24 App

ይህ ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 22-24 አፕልኬሽን እነዚህን ፋይዳዎች ይዟል ፦
- ይህ አፕልኬሽን ኢንተርኔት አይፈልግም
- ከሱረቱል አሕዛብ 22ኛው ጁዝ እስከ ሱረቱል ፉሲለት 24ኛው ጁዝ ድረስ ያካትታል።
- ለመቅራት እንዲመች ገጽ በገጽ የተከፋፈለ ነው ።
- ቁርአኑን እየተመለከተን ትርጉሙን እየደጋገምን በማዳመጥ ፣ በቀላሉ የአላህን ቃል ቁርአን እንድንገነዘብ ይረዳናል ።
- የቁርአን ተፍሲሩን የሚያስተምሩት ኡስታዝ አቡያሲር አብዱልመናን ሲሆኑ ለማዳመጥ በጣም ምቹ በሆነ መልኩ ያስተምሩናል ።
- ሙሉ ሰላሳ ጁዝ ተፍሲርን በእነዚህ ሊንኮች የምንለቅ ይሆናል ።
ተፍሲር ጁዝ 1-3
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz1to3

ተፍሲር ጁዝ 4-6
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz4to6

ተፍሲር ጁዝ 7-9
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz7to9

ተፍሲር ጁዝ 10-12
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz10to12

ተፍሲር ጁዝ 13-15
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz13to15

ተፍሲር ጁዝ 16-18
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz16to18

ተፍሲር ጁዝ 19-21
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz19to21

ተፍሲር ጁዝ 22-24
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz22to24

ተፍሲር ጁዝ 25-27
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz25to27

ተፍሲር ጁዝ 28-30
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz28to30

Show More